New from cv 2 cv

desktop_windows Job offer

Title ቀያሽ
Company Gad construction PLC
Requirnment የትምህርት ማስረጃ:  አድቫንስ ዲፕሎማ በቅየሳ ጠቅላላ የሥራ ልምድ:  8 በሙያው የሠራበት ጊዜ:  8 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ቦታ: ፍኖተ ሰላም
Experiance required (years) 8
How to apply አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀኖች ውስጥ ከቦሌ ሚካኤል ዝቅ ብሎ በተለምዶ ማሞ የሀበሻ ሀኪም ቤት ፊት ለፊት ከጋቴፕሮ ቆርቆሮ ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋናው መ/ቤት የሠው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቀርበው ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝብ ይችለሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0911 46 61 71 SHARE THIS JOB
Place of work Amhara
Employment type Full Time
Email
Phone number
Apply before Thursday, December 7, 2023
Compensation As per Company Scale
Post date Friday, December 1, 2023
Quick Apply not applicable
more information Source

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙