desktop_windows Job offer
Title | ረዳት ቦዲ ማን |
Company | Yibelu Group |
Requirnment | ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በአዉቶ ቦዲ በደረጃ 3 ወይም ደረጃ 4 በዲፕሎማ የተመረቀ የሥራልምድ: የሥራ ልምድ ባይጠይቅም ያላቸው እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ የሥራ ቦታ: ኦሮሚያ ልዩ ዞን ገላን ከተማ አስተዳደር ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ |
Experiance required (years) | 0 (Zero Experience) |
How to apply | ከዚህ በታች የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ፎቶ ኮፒና ዋናዉን በመያዝ በድርጅታችን ዋና መ/ቤት ልደታ ቤተክርስቲያን በሚገኘው የዳሽን ባንክ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 601 ወይም በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ የድርጅቱ ጋራጅ ቴክኒክ ክፍል ውስጥ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡የመመዝገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር Tel + 251-11-156-76-67 /251-11-156-81-80 Fax +251-11-156-69-88 P.O.Box 56193 Addis Ababa –Ethiopia SHARE THIS JOB |
Place of work | Oromia |
Employment type | Full Time |
Phone number | |
Apply before | Friday, October 6, 2023 |
Compensation | As per Company Scale |
Post date | Sunday, October 1, 2023 |
Quick Apply | not applicable |
more information | Source |