New from cv 2 cv

desktop_windows Job offer

Title ጀማሪ መካኒክ
Company Yibelu Group
Requirnment ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:  ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ  በደረጃ 3 ወይም በአወቶ መካኒክ ሙያ በዲፐሎማ የተመረቀ ወይም የ10ኛ ወይም 12ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ በቂ ልምድ ያለው እና ከዚያም በላይ ያለው  የሥራልምድ:  በከባድ መኪና በጋራዥ ውስጥ በመካኒክነት ቢያንስ 0 ዓመት እስከ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ ብዛት: 3 የሥራ ቦታ: ኦሮሚያ ልዩ ዞን  ገላን ከተማ አስተዳደር ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ
Experiance required (years) 0-2
How to apply ከዚህ በታች የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ፎቶ ኮፒና ዋናዉን በመያዝ በድርጅታችን ዋና መ/ቤት ልደታ ቤተክርስቲያን በሚገኘው የዳሽን ባንክ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 601 ወይም በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ የድርጅቱ ጋራጅ ቴክኒክ ክፍል ውስጥ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡የመመዝገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር Tel + 251-11-156-76-67 /251-11-156-81-80 Fax +251-11-156-69-88 P.O.Box 56193 Addis Ababa –Ethiopia SHARE THIS JOB
Place of work Oromia
Employment type Full Time
Email
Phone number
Apply before Friday, October 6, 2023
Compensation As per Company Scale
Post date Sunday, October 1, 2023
Quick Apply not applicable
more information Source

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙