desktop_windows Job offer
Title | ከፍተኛ መካኒክ |
Company | Yibelu Group |
Requirnment | ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: አድቫንስድ ዲፐሎማ ወይም ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በአወቶሞቲቭ በዲፐሎማ የተመረቀ ወይም ከዚያም በላይ የትም/ት ዝግጅት ያለው የሥራልምድ: በከባድ መኪና ጥገና ከ6 ዓመት በላይ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ ሆኖ በከፍተኛ መካኒክነት ደግሞ ከ3 ዓመት በላያ አገልግሎት ያለው ብዛት: 2 የሥራ ቦታ: ኦሮሚያ ልዩ ዞን ገላን ከተማ አስተዳደር ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ |
Experiance required (years) | 6 |
How to apply | ከዚህ በታች የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ፎቶ ኮፒና ዋናዉን በመያዝ በድርጅታችን ዋና መ/ቤት ልደታ ቤተክርስቲያን በሚገኘው የዳሽን ባንክ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 601 ወይም በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ የድርጅቱ ጋራጅ ቴክኒክ ክፍል ውስጥ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡የመመዝገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር Tel + 251-11-156-76-67 /251-11-156-81-80 Fax +251-11-156-69-88 P.O.Box 56193 Addis Ababa –Ethiopia SHARE THIS JOB |
Place of work | Oromia |
Employment type | Full Time |
Phone number | |
Apply before | Friday, October 6, 2023 |
Compensation | As per Company Scale |
Post date | Sunday, October 1, 2023 |
Quick Apply | not applicable |
more information | Source |