ከፍተኛ የሒሣብ ባለሙያ
Jan 2016 - Jan 20261. የፋይናንስ ሰነዶችን መመዝገብና መያዝ ማንኛውንም የድርጅቱን የገቢና የወጪ ግብይቶች (Transactions) በትክክለኛ የሂሳብ መዝገብ ላይ በወቅቱ መመዝገብ። ደረሰኞችን፣ የክፍያ ትዕዛዞችን እና የባንክ ሰነዶችን በስርዓቱ ማደራጀትና በደህንነት ማስቀመጥ። 2. የፋይናንስ ሪፖርቶች ማዘጋጀት በየወሩ፣ በየሶስት ወሩ እና በየዓመቱ የድርጅቱን የፋይናንስ አቋም የሚያሳዩ ሪፖርቶችን (Balance Sheet, Inc...