New Agent mode

አበባው ቡጣቆ

System Administrator


Status

Published

Visibility

Public

Last updated

07/15/2022

Views

562


Personal Information
Name

አበባው ቡጣቆ

Address

Phone number

Employers Only

Email

Employers Only


Job Experiance

የልዩ ባለሙያ መሐንዲስ

ቶዮታ ·

May 2005 - Aug 1999

አውቶሞቲቭ CAN መረብ እመልካች ሲግናሎች ላይ የመኪና ችግሮችን መለየት ፣ የክላስተር እና ዲፕ ለርኒንግ ስልተ ቀመሮችን ማጎልበት:- የዝመኑን ቴክኖሎጂ በማልማት በተሽከርካሪዎች የሙከራ ጉዞዎች ላይ መተግበርና ያልተለመዱ ሁናቴዎች ምልክቶችን መለየት፡፡ R, Python, Keras, Tensorflow \item የተለያዩ የትግበራ ዑደት መሳሪያዎች (ALM tools ለምሳሌ Polarion, Jira...) መካከል የውህደት ስርአቶችን ማዘጋጀት

ተመራማሪ

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ፣ ኢትዮጵያ ·

Sep 2002 - Jul 2008

ማሽን ለርኒንግ በመጠቀም በቴሌኮም ኔትወርክ ችግሮች አላርም ስርዓት ላይ ለ አውታረ መረብ ክወና ማዕከል ከዋኞች (NOC operators) አጋዥ የሚሆን መፍትሄ መገንባት። \item የቤት ዉስጥ ኤሌክትሪክ አቃዎች ኤሌክትሪክ ፍጆታ መገመትና ማሳወቅ የሚያስችል የማቺን ለርኒንግ ስልተ-ቀመር ማዘጋጀት። Python machine learning tools, SiteWhere Io

ተመራማሪ

ፕራይም ሶፍትዌር ኃ.የተ.የግ.ማ ·

Jun 2009 - Dec 2021

የማሽን ለርኒንግ ቴክኒኮችን በመጠቀም የሰው ጣልቃ-ገብ የማያስፈልገው ኤሌክትሪክ ጫና ቁጥጥር (NILM) የሶፍትዌር መሠረተ ልማት መገንባት \item ስማርት ሜትሮች እና የ አይኦቲ IoT የግንኙነት አዘገጃጀት ዲዛይን ማድረግ እና መገ

የሶፍትዌር መሐን

ሳይበርሶፍት ·

Oct 2015 - Sep 1996

የኢንተርፕራይዝ ሶፍትዌር ስርዓቶችን ዲዛይን ማድረግ ፣ ማልማት እና መተግበር :- የተጠቃሚ ፍላጎቶች ትንተና ፣ የፕሮግራም ተግባራት ፕሮግራም ማድረግ ፣ ሙከራ ማካሄድ ፣ የኮድ ግምገማዎች እና መተግበሪያዎችን ለተጠቃሚዎች ማሰማራት ፡፡


Education and Training

ሁለተኛ ዲግሪ

የአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (አዲስ አበባ ፤ ኢትዮጵያ) ·

Jul 2012 - May 2015

የኤሌክትሮኒክስ መሐንዲስ

የምረቃ ምርምር/አንብሮ ፦ በ ዘመናዊ ወይም ስማርት ከተሞች ውስጥ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍጆታ ቁጥጥር ሥርዓቶች የሶፍትዌር መሠረተ ልማት ዲዛይን ማውጣት እና ማጎልበት።

የመጀመርያ ዲግሪ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (አርባምንጭ ፤ ኢትዮጵ) ·

Aug 2006 - Jan 1996

ኤሌክትሪክ መሐንዲስ

የምረቃ ምርምር ፦ በ አካባቢያዊ አውታረመረብ ውስጥ የመልቲሚዲያ ኮንፈረንስ ስርዓት ማበጀ።


Other Skills
ፕሮግራም (C\#, Python, C/C++)
የመረጃ አደረጃጀ (MS SQL Server, Oracle, NoSQ)
ድህረገጽ ( ASP.NET MVC, .NET Core, HTML, CSS, Bootstrap, Blazor)
ሌሎች (Machine Learning, UML, Scrum, Docker, Microsoft Azure)
የግንኙነት ክህሎቶ (ጥሩ የመግባባት ችሎታ ፣ የማወቅ ፍላጎት ፣ በራስ ተነሳሽነት ፣ ሥራን በሰዓቱ ማድረስ እና ኃላፊነትን መውሰድ የሚች)
ቋንቋዎች (አማርኛ ፣ እንግሊዝኛ ፣ ፈረንሳይኛ)

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙